“ሽመልስ ኣብዲሳ ዘር ተኮር በሚደረገዉ ያለዉ ጭፍጨፋ በዘር ማጥፋት ነገ ተጠያቂ ነዎት!”- የትምክህተኞች ቁንጮ ታማኝ በየነ፡፡ fmadmin November 3, 2020 ሙሉ የመልእክታቸዉ ፅሁፍ እንደሙከተለዉ ቀርበዋል፡፡ “የብልፅግና ሊቀመንበር ኣብይ ኣህመድ ወደ ብልጽግና የሚደረገዉ ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው እንዴ የሚሳካው? በእውነት በአማራው ላይ የሚደርሰው በማንነት ላይ… Continue Reading
ከትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስቲ የተሰጠ መግለጫ fmadmin November 3, 2020 በግፍ በተገደሉ ንፁሃን ዜጎች ደም፣ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘች መሯሯጥ፣ በግፍ ላይ ግፍ መፈፀም ብቻ ሳይሆን፣ እንደተለመደው እውነታውን ለማድበስበስ የሚደረግ ኣደገኛ ፀረ-ህዝብ ሴራ ነው፡፡ ከሁሉ በማስቀደም፣… Continue Reading
“6ኛዉ ኣገራዊ ምርጫ ዘንድሮ ሊካሄድም ላይካሄድም ይችላል !” – ምርጫ ቦርድ” fmadmin November 3, 2020 ህገወጡ የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና ሊቀመንበር ኣብይ ኣህመድ ለህገ ወጡ ስልጣናቸዉ ከፍተኛ ጫና ከደረሰባቸዉ በኋላ በመጪዉ ግንቦት/ሰነ ኣገራዊ ምርጫ ይካሄዳል ሲሉ የሰጡት መግለጫ ኣሁን ባለዉ ኣገራዊ… Continue Reading
“በብልፅግና የመግለጫ ጋጋታ የዜጎች ድህንነት ኣይረጋገጥም፡፡”-የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የነበሩና ኣሁንም ብስልጣን እንዲቆዩ ከብልፅግና ይሁንታ ያገኙ ኣባላት፡፡ fmadmin November 3, 2020 የመግለጫ ጋጋታ ህዝብን ከሞት አያድንምና መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለዉን ጭፍጨፋ ማብራሪያ እንዲሰጥበት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የነበሩና ኣሁንም ብስልጣን እንዲቆዩ ከብልፅግና ይሁንታ… Continue Reading
አሚኒሲቲ ኢንተርናሽናል እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ የተፈፀመው ጭፍጨፋ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጥሪ አቀረቡ። fmadmin November 3, 2020 የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽንና አሚኒሲቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከአካባቢው ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ በምስራቅ ወለጋ ጉሊሶ የተፈጠረው ጭፍጨፋ የታጠቁና ያልታጠቁ በቁጥር 60 የሚሆኑ ቡድኖች 32… Continue Reading
ኣብ እዋናዊ ኩነታት ኣመልኪቱ ካብ ስራሕ ፈፃሚ ብሄራዊ ባይቶ ዓባይ ትግራይ (ባይቶና) ዝተውሃበ መግለፂ fmadmin November 3, 2020 ብሄራዊ ባይቶ ዓባይ ትግራይ (ባይቶና) ክብርን ሉኣላዊነትን ዓባይ ትግራይ ንምርግጋፅ ኣብ ቅድሚት ተሰሊፉ ኣብ ምቅላስ ፀኒሑን ይርከብን። እዋናዊ ኩነታት እዛ ሃገር ድሕሪ ዝተፈላለዩ ምንቅስቃሳትን ተግባራትን… Continue Reading
“የኢትዮጵያ ሁኔታ ኣሳስቦናል፡፡”- አውሮፓ ህብረት fmadmin November 3, 2020 የህብረቱ ከፍተኛ ሃላፊ ጆሴፕ ቦሬል ትናንት ባወጡት መግለጫ የኢትዮጵያ ሁኔታ ኣሳስቦናል ሲሉ አስታውቀዋል። የኢትዮጵያ ጎረቤቶችን ጨምሮ ሁሉም አካላት ውጥረትን ከማባባስ እንዲቆጠቡ፣ ውጥረት አባባሽ ንግግሮችን እንዲያቆሙ… Continue Reading
ምእንተ ህልውናን ደሕንነትን ትግራይና ኣብ ልዑል ተጠንቀቅ ኣለና። fmadmin November 2, 2020 ኣንፃር ህልውናና ዝተሰለፉ ሓይልታት ግሁድ ምትእኽኻብ ይገብሩ ምህላዎም ግልፂ ኮይኑ ስለ ዘሎ ኩልኻ ህዝብና በብኸቢኻ ውዳበታትካ ኣሰጣጢምካ ንኹነታት ብንቅሓት ክትከታተል ይግባእ!! መሰልና ብቅልፅምና!! ቢሮ ፀጥታን… Continue Reading
“ውግእ ክነትርፍ ኢና ተዳሊና ክንዋጋእ እንተኾይና ግን ክንስዕር ኢና ።…ትግራይ መዐንደሪት መድሐርሐርቲ ኣይትኾንን መቕበሪቶም እምበር” ርእሰ ምምሕዳር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስቲ ትግራይ ዶ/ር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል። fmadmin November 2, 2020 ኣመራርሓ ውድብን መንግስትን ንህልዊ ኩነታት ገምጊሞም ካብ ዘቐመጥዎም ኣንፈታት ጉጅለ ብልፅግና መሪሕነት እዛ ሃገር ካብ ዝሓዘሉ ንነዘ ኣብ ልዕሊ ህዝቢ ትግራይ ካብ ዘብፀሖ ማእለያ ዘይብሉ… Continue Reading
በምዕራብ ወለጋ በሰላማዊ ዜጎች ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ህይወታቸው እንዳለፈ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ነኝ በማለት ለራሱ የሚጠራዉ የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና ኣመነ፡፡ fmadmin November 2, 2020 የዜጎችን ድህንነት የማስጠበቅ ኣቅም የተሳነዉ የህገወጡ የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና በትናትናው እለት በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ቀናቲ ቀበሌ ጨለማን ተገን በማድረግ ማንነታቸዉ ባልታወቁ ሃይሎች… Continue Reading
የህገወጡ የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግናና የኦሮምያ ህዝብ የትግል ስልት ዉጥረት ! የኦሮሚያ ልዩ ኃይል መፈረካከስና የኦሮም ነፃነት ጦር ግስጋሴ fmadmin November 2, 2020 በጉልበት ወደ ጦር ውግያ የተላከ ያለው ኦሮሚያ ልዩ ኃይል የሚባለው የብልጥግና ሚልሻ፣ በከፍተኛ ሁኔታ ጉዳት እየደረሰበት ነው። አብይ አህመድን ሥልጣን ለማቆየት ስባል ብቻ፣ የህዝብን እምብተኝነት… Continue Reading
ፊሊፒንስ ብሓያል ህቦብላ ተወቒዓ። fmadmin November 2, 2020 “ጎኒ” ዝበሃል ብሓያል ህቦብላ ዝተሓገዘ ዝናብ ንፊሊፒንስ ኣዕርዩ ሃስዩዋ ከምዘሎን እቲ ህቦብላ 225 ኪሜ ብሰዓት እናተሓምበበ ብሓያል ንፋስን ዝናብን ኣብ’ታ ዓዲ ከቢድ ዕንወት ከምዘዉረደን ቢቢሲ… Continue Reading
የሕወሓት ተወካይ በምርጫ ቦርድ መድረክ – ከምርጫ በፊት የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ፡፡ ኣገራዊ መግባባትም መቅደም ኣለበት ሲሉ ኣቋማቸዉ ኣቅርበዋል፡፡ fmadmin November 2, 2020 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መጪውን ጠቅላላ ምርጫ በተመለከተ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በሁለት ዙር ከሚያደርገው ውይይት፤ የመጀመሪያውን ጥቅምት 21፤ 2013 በአዲስ አበባው ሃያት ሬጀንሲ ሆቴል አካሂዷል።… Continue Reading
የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና ኣዲስ ተተኪ ሃይል ኣመራር በማለት የመለመላቸዉ ከሃላፊነታቸዉ ኣባረራቸዉ፡፡ fmadmin November 2, 2020 የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና ኣባል ወ/ሮ ኣዳነች አቤቤ የስራ ዉጤታቸዉን ያልተገመገሙና የልተጤኑ ድንገት አሥር አመራሮችን ከኃላፊነት እንዲነሱ ማድረጋቸዉ ጥያቄ አስነሳ ተባለ፡፡ ቀደም ብሎ በአዲስ አበባ ከተማ… Continue Reading
እንደ ወረደ ! የአውሮፓ ህብረት የስልጣን ዘመኑን ባከተመዉና በህዝብ ይሁንታ በተሰጠዉ የትግራይ ክልል መንግሥትን የተፈጠረዉን ኣለመግባባት ለማርገብ ጥረት መጀመሩ ተገለፀ፡፡ fmadmin November 2, 2020 የአውሮፓ ህብረት የውጭ ግንኙነትና ደህንነት ፖሊሲ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆሴፕ ቦሬሌ የተመራ ልዑካን ቡድን የስልጣን ዘመኑን ባከተመዉ ብልፅግናና በህዝብ ይሁንታ በተሰጠዉ የትግራይ ክልል መንግስትን የጠፈጠረዉን ኣለመግባባት… Continue Reading