“ሽመልስ ኣብዲሳ ዘር ተኮር በሚደረገዉ ያለዉ ጭፍጨፋ በዘር ማጥፋት ነገ ተጠያቂ ነዎት!”- የትምክህተኞች ቁንጮ ታማኝ በየነ፡፡

ሙሉ የመልእክታቸዉ ፅሁፍ እንደሙከተለዉ ቀርበዋል፡፡ “የብልፅግና ሊቀመንበር ኣብይ ኣህመድ ወደ ብልጽግና የሚደረገዉ ጉዞ በአማራ ደም በመረማመድ ነው እንዴ የሚሳካው? በእውነት በአማራው ላይ የሚደርሰው በማንነት ላይ…

“6ኛዉ ኣገራዊ ምርጫ ዘንድሮ ሊካሄድም ላይካሄድም ይችላል !” – ምርጫ ቦርድ”

ህገወጡ የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና ሊቀመንበር ኣብይ ኣህመድ ለህገ ወጡ ስልጣናቸዉ ከፍተኛ ጫና ከደረሰባቸዉ በኋላ በመጪዉ ግንቦት/ሰነ ኣገራዊ ምርጫ ይካሄዳል ሲሉ የሰጡት መግለጫ ኣሁን ባለዉ ኣገራዊ…

“በብልፅግና የመግለጫ ጋጋታ የዜጎች ድህንነት ኣይረጋገጥም፡፡”-የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የነበሩና ኣሁንም ብስልጣን እንዲቆዩ ከብልፅግና ይሁንታ ያገኙ ኣባላት፡፡

የመግለጫ ጋጋታ ህዝብን ከሞት አያድንምና መንግስት በአማራ ህዝብ ላይ እየተደረገ ያለዉን ጭፍጨፋ ማብራሪያ እንዲሰጥበት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት የነበሩና ኣሁንም ብስልጣን እንዲቆዩ ከብልፅግና ይሁንታ…

አሚኒሲቲ ኢንተርናሽናል እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ የተፈፀመው ጭፍጨፋ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጥሪ አቀረቡ።

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽንና አሚኒሲቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከአካባቢው ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ በምስራቅ ወለጋ ጉሊሶ የተፈጠረው ጭፍጨፋ የታጠቁና ያልታጠቁ በቁጥር 60 የሚሆኑ ቡድኖች 32…

በምዕራብ ወለጋ በሰላማዊ ዜጎች ጭካኔ በተሞላበት መንገድ ህይወታቸው እንዳለፈ የኦሮሚያ ክልል መንግስት ነኝ በማለት ለራሱ የሚጠራዉ የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና ኣመነ፡፡

የዜጎችን ድህንነት የማስጠበቅ ኣቅም የተሳነዉ የህገወጡ የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና በትናትናው እለት በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ቀናቲ ቀበሌ ጨለማን ተገን በማድረግ ማንነታቸዉ ባልታወቁ ሃይሎች…

የህገወጡ የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግናና የኦሮምያ ህዝብ የትግል ስልት ዉጥረት ! የኦሮሚያ ልዩ ኃይል መፈረካከስና የኦሮም ነፃነት ጦር ግስጋሴ

በጉልበት ወደ ጦር ውግያ የተላከ ያለው ኦሮሚያ ልዩ ኃይል የሚባለው የብልጥግና ሚልሻ፣ በከፍተኛ ሁኔታ ጉዳት እየደረሰበት ነው። አብይ አህመድን ሥልጣን ለማቆየት ስባል ብቻ፣ የህዝብን እምብተኝነት…

የሕወሓት ተወካይ በምርጫ ቦርድ መድረክ – ከምርጫ በፊት የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ፡፡ ኣገራዊ መግባባትም መቅደም ኣለበት ሲሉ ኣቋማቸዉ ኣቅርበዋል፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ መጪውን ጠቅላላ ምርጫ በተመለከተ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር በሁለት ዙር ከሚያደርገው ውይይት፤ የመጀመሪያውን ጥቅምት 21፤ 2013 በአዲስ አበባው ሃያት ሬጀንሲ ሆቴል አካሂዷል።…

የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና ኣዲስ ተተኪ ሃይል ኣመራር በማለት የመለመላቸዉ ከሃላፊነታቸዉ ኣባረራቸዉ፡፡

የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና ኣባል ወ/ሮ ኣዳነች አቤቤ የስራ ዉጤታቸዉን ያልተገመገሙና የልተጤኑ ድንገት አሥር አመራሮችን ከኃላፊነት እንዲነሱ ማድረጋቸዉ ጥያቄ አስነሳ ተባለ፡፡ ቀደም ብሎ በአዲስ አበባ ከተማ…

እንደ ወረደ ! ህገወጡ የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና ከጥናት ዉጭ በስኳር ላይ ጥሎት የነበረዉ ኤክሳይስ ታክስ -ሊያነሳ ነው!

መንግሥት በስኳር ምርት ላይ የጣለውን ኤክሳይስ ታክስ ለማንሳት ማቀዱን የሪፖርተር ምንጮች ጠቆሙ፡፡ ዕቅዱን ለመተግበርም የሕግ ረቂቅ መዘጋጀቱ ታውቋል። ህገወጡ የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና ከጥናት ዉጭ በስኳር…

ዜጎቿ በሰላም ወጥተዉ በሰላም ለመመለስ የተቸገሩባት ኣገር- ኢትዮጵያ!

የዋናዉ ትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች የነበሩት አቶ ሙላት ፀጋዬ እና አቶ አበባው አያልነህ የተባሉት ለስራ ጉዳይ ወደ አፋር ክልል በሄዱበት ድንገት ባልታወቁ ሰዎች በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸውን…

የህወሓት አባል የሆኑ የሰላም ሚኒስትር ዲኤታዋ ከስልጣን ለቀቁ

በኢፈዴሪ የሰላም ሚኒስቴር ሚንስትር ዲኤታ ሆነው ሲያገለግሉ የቁዩት አልማዝ መኮነን በፈቃዳቸው ከስልጣን ሓላፊነታቸው እንደለቀቁ አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ዘግቧል። ሚንስትር ዴኤታዋ አልማዝ መኮነን የመልቀቃቸው ምክንያት በቅርቡ…

ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የተሰጠ መግለጫ !

“…የሀገራችን የፖለቲካ ቀውስ እና በየቦታው እየተነሱ የሕዝቦቻችንን ደህንነት የሚያውኩ ግልገል አምባገነኖች የሚፈጽሙት እኩይ ተግባራት ተጨማሪ ስጋት ነዉ…” (ኦፌኮ) ከዓመቱ የትምህርት ፕሮግራም መጀመር ጋር ለተማሪዎች ደህንነትም…

“በህገወጡ የብልፅግና ቡዱን ታጣቂዎች ስለተከበብን የጠራዉ ሰልፍ ሰርዘነዋል፡፡”-ኣብን፡፡

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ (አብን) በአማራ ክልል በሚገኙ ከተሞች እና በአዲስ አበባ የጠራውን ሰልፍ መሰረዙን ለቢቢሲ አስታወቀ። አብን “በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈጸመውን…

እንደ ወረደ ! የፈሳሽ ትራንስፖተሮች ከጥቅምት 30 በኋላ ሥራ እንደሚያቆሙ አስታወቁ፡፡

የፈሳሽ ትራንስፖርተሮች ተገቢውን የተመን ዋጋ ማስተካከያ ካልተደረገ ከጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም. በኋላ ሥራ እንደሚያቆሙ አስታወቁ፡፡ ማኅበሩ ዛሬ ጥቅምት 17 ቀን 2013 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ…

እንደ ወረደ ! ከባእዳዉያን ኣገሮች በኣገርን ጥቅም ከሚደራደርና ኣሳልፎ ከሚሠጥ መሪ ጎን ከመሰለፍ የከፋ የኣገር ክህደት የለም፡፡

ፕረዚዳንት ኢሰያስ ኣፍወርቂ ኢትዮጵያንና ግብፅን ያላቸዉን ችግር እፈተዋለዉ በማለት የጀመሩት ኣንዴ ወደ ግብፅ ኣንዴ ደግሞ ወደ ኣብይ እየተመላለሱ ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸዉ ወሬዎች ስያመላልሱ ቆይቷል፡፡ ግብፅ…