በመጪው ገና በዓል የኃይል መቆራረጥ ችግር እንዳይኖር ዝግጅት ተደርጓል፡-

የኢት/ያ ኤሌክትሪክ ኣገልግሎት ታህሳስ 26፣2011 በመጪው ገና በዓል የኃይል መቆራረጥና መዋዠቅ እንዳይኖር በቂ ዝግጅት ማድረጉን  የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የሀይል መቆራረጥና መዋዠቅ ይታይባቸዋል በተባሉ ቦታዎች…