“በኢትዮጵያ ከባድ ግጭት ሊቀሰቀስ ይችላል!”-ኢነተርናሽናል ክራይስስ ግሩፕ፡፡ fmadmin October 31, 2020 ኣሁን የህዝብ ድምፅ ይሁንታ ያላገኘ የብልፅግና ቡድን ከትግራይ ክልል መንግስት ጋር የገባበት ፍጥጫ ከባድ ግጭት ሊቀሰቅስ እና ሀገሪቱን ሊበታትን እንደሚችል ዐለማቀፉ የግጭት አጥኝ ቡድን ኢነተርናሽናል… Continue Reading
“ኤምባሲ ኤርትራ ዘይሕጋዊ 2% ምእካብ ገንዘብ ከካይድ ስለ ዝረኸብኩዎ ኣብ ልዕሊ እቲ ኢምባሲ ስጉምቲ ወሲደ’ለኹ፡፡” – መንግስቲ ኔርዘላንድስ፡፡ fmadmin October 31, 2020 ሚኒስትሪ ጉዳያት ወፃኢ ኔዘርላንድስ ኣብ ዘይሕጋዊ ምእካብ ገንዘብ ተዋፊሩ ንዝፀንሐ ኤምባሲ ኤርትራ ኣብ ሃገረ ኔዘርላንድ ፤ ኣብ’ታ ሃገር ካብ ዝርከቡ ዜጋታት ኤርትራን ናይ ኤርትራ መበቆል… Continue Reading
የፈረንሳይ መንግሥት በቱርክ የሚገኙ ዜጎቹ ለግላዊ ደህንነታቸው ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ኣሳሰበ፡፡ fmadmin October 28, 2020 የፈረንሳይ መንግሥት ዜጎቹን ያስጠነቀቃቸው በቱርክ በሚገኘው የኤምባሲ ፅህፈት ቤቱ አማካኝነት እንደሆነ ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡ ቀደም ሲል የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረሲፕ ጣይብ ኤርዶዋን ሐይማኖታችንን አንቋሻብናለች ያሏትን… Continue Reading
ዜጎቿ በሰላም ወጥተዉ በሰላም ለመመለስ የተቸገሩባት ኣገር- ኢትዮጵያ! fmadmin October 28, 2020 የዋናዉ ትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞች የነበሩት አቶ ሙላት ፀጋዬ እና አቶ አበባው አያልነህ የተባሉት ለስራ ጉዳይ ወደ አፋር ክልል በሄዱበት ድንገት ባልታወቁ ሰዎች በተተኮሰባቸው ጥይት ህይወታቸውን… Continue Reading
የህወሓት አባል የሆኑ የሰላም ሚኒስትር ዲኤታዋ ከስልጣን ለቀቁ fmadmin October 28, 2020 በኢፈዴሪ የሰላም ሚኒስቴር ሚንስትር ዲኤታ ሆነው ሲያገለግሉ የቁዩት አልማዝ መኮነን በፈቃዳቸው ከስልጣን ሓላፊነታቸው እንደለቀቁ አዲስ ማለዳ ጋዜጣ ዘግቧል። ሚንስትር ዴኤታዋ አልማዝ መኮነን የመልቀቃቸው ምክንያት በቅርቡ… Continue Reading
ከኦሮሞ ፌዴራላዊ ኮንግረስ (ኦፌኮ) የተሰጠ መግለጫ ! fmadmin October 28, 2020 “…የሀገራችን የፖለቲካ ቀውስ እና በየቦታው እየተነሱ የሕዝቦቻችንን ደህንነት የሚያውኩ ግልገል አምባገነኖች የሚፈጽሙት እኩይ ተግባራት ተጨማሪ ስጋት ነዉ…” (ኦፌኮ) ከዓመቱ የትምህርት ፕሮግራም መጀመር ጋር ለተማሪዎች ደህንነትም… Continue Reading
ህንዲ – ኤርትራ ንትርከበን ዝተፈላለያ ሃገራት ኣፍሪካ ናይ መግቢ ሓገዝ ሂባ። fmadmin October 28, 2020 ነቲ ሓገዝ ዝፀዓነት ብቐዳም ካብ ወደብ ሙምባይ ዝተበገሰት ወተሃደራዊት መርከብ ፅባሕ ኣብ ወደብ ሞምባሳ ክትኣቱ እያ፡፡ እቲ 270 ሜትሮክ ቶን ናይ ፊኖ፣ 65 ሜትሪክ ቶን… Continue Reading
“ወፃእተኛታትን ኣውፈርትን ናብ ትግራይ ከይኣትዉ ተኸልኪሎም” ቢሮ ኢንቨስትመንት ክልል ትግራይ። fmadmin October 28, 2020 መዋእለ ንዋዮም ኣብ ትግራይ ከዉዕሉ ዝመደቡ ቻይናውያን፣ ግብፃውያን ካኦት ሰብሞያን ኣብ መዕርፎ ነፈርቲ ኣዲስ ኣበባ ከምዝተኸልከሉን ካልኦት ናብ ሃገሮም ክምለሱ ዝተገደዱ ጣልያናውያን’ውን ከምዘለዉን ቢሮ ኢንቨስትመንት… Continue Reading
“በህገወጡ የብልፅግና ቡዱን ታጣቂዎች ስለተከበብን የጠራዉ ሰልፍ ሰርዘነዋል፡፡”-ኣብን፡፡ fmadmin October 27, 2020 የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ፓርቲ (አብን) በአማራ ክልል በሚገኙ ከተሞች እና በአዲስ አበባ የጠራውን ሰልፍ መሰረዙን ለቢቢሲ አስታወቀ። አብን “በአገሪቱ የተለያዩ ክፍሎች በአማራ ሕዝብ ላይ የሚፈጸመውን… Continue Reading
ንኢትዮጵያ ኣብ ዙርያ ግድብ ኣባይ ዝጠለማ ትራምፕ ዘይኮነስ ኣቦ ወንበር ጉጅለ ዕዋሉ ብልፅግና ኣብይ ኣሕመድ’ዩ፡፡ fmadmin October 27, 2020 ኣብዚ ሕዚ እዋን ፕሬዝደንት ኣመሪካ ዶናልድ ትራምፕ ብሰንኪ ዝተዛረቦ ዘረባ ኣብ ሞንጎ ኢትዮጵያን ግብፅን ወጥሪ ዓሲሉ’ሎ። ፕረዝደንት ትራምፕ ኣብ ኣፍሪካ ሓያሎ ተቓዉሞ እኳ እንተተኣናገዱ ክሳብ… Continue Reading
እንደ ወረደ ! የፈሳሽ ትራንስፖተሮች ከጥቅምት 30 በኋላ ሥራ እንደሚያቆሙ አስታወቁ፡፡ fmadmin October 27, 2020 የፈሳሽ ትራንስፖርተሮች ተገቢውን የተመን ዋጋ ማስተካከያ ካልተደረገ ከጥቅምት 30 ቀን 2013 ዓ.ም. በኋላ ሥራ እንደሚያቆሙ አስታወቁ፡፡ ማኅበሩ ዛሬ ጥቅምት 17 ቀን 2013 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ… Continue Reading
እንደ ወረደ ! ከባእዳዉያን ኣገሮች በኣገርን ጥቅም ከሚደራደርና ኣሳልፎ ከሚሠጥ መሪ ጎን ከመሰለፍ የከፋ የኣገር ክህደት የለም፡፡ fmadmin October 27, 2020 ፕረዚዳንት ኢሰያስ ኣፍወርቂ ኢትዮጵያንና ግብፅን ያላቸዉን ችግር እፈተዋለዉ በማለት የጀመሩት ኣንዴ ወደ ግብፅ ኣንዴ ደግሞ ወደ ኣብይ እየተመላለሱ ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸዉ ወሬዎች ስያመላልሱ ቆይቷል፡፡ ግብፅ… Continue Reading
ቤት ፅሕፈት ፕረዚዳንት ብሄራዊ ክልላዊ መንግስቲ ትግራይ ንማሕበረሰብ ዓለም ስምዕትኡ ኣቕሪቡ፡፡ fmadmin October 27, 2020 ሙሉእ እቲ ትሕዝቶ ደብዳቤ ከምዘለዎ እንሆ፡፡ The Government of National Regional State of #Tigray, Office of the President The statement issued by the Government of… Continue Reading
ፕረዚደንት ናይጄርያ ብተቓዉሞ ትሕቆን ንዘላ ሃገሮም ንምህዳእ ንተቓወምቲ ሰልፈኛታት ፃውዒት ሰላም ኣቕሪቦም፡፡ fmadmin October 27, 2020 ፕረዝደንት ናይጄርያ ሙሃመዱ ቡሃሪ ኣብ ንግዳዊት ከተማ ሌጎስ ብፖሊስ ዝፍፀም ጭካነ ዝምርምር ሰብሞያ ሕጊ ዘካተተ ጉጅለ ሎሚ ስራሕ ድሕሪ ምጅማሩ ብተቓዉሞ ትሕቆን ንዘላ ሃገሮም ንምህዳእ… Continue Reading
“ቱርካዉያን የፈረንሳይ ምርትን አትጠቀሙ!” ፕረዚዳንት ቱርክ ኤርዶጋን fmadmin October 27, 2020 የቱርኩ ፕሬዝደንት ረሲፕ ታይፕ ኤርዶጋን ቱርካውያን የፈረንሳይ ምርትን ከመጠቀም እንዲቆጠቡ ጥሪ አቀረቡ። በቴሌቪዥን በተላለፈ ንግግራቸው በፈረንሳይ በሚገኙ ሙስሊሞች ላይ ጫና እየደረሰ ነው ብለዋል። ከዚህ ቀደም… Continue Reading