የህገወጡ የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና የወላይታ ሶዶ ከተማ ነዋሪዎችን አሳዶዶ የማሰር ተግባር እያከናወነ እንደሚኝ ተገለፀ፡፡

የህገወጡ የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና ሊቀመንበር አቢይ አህመድ ለአገር መከላከያ ሰራዊት ህገ ወጥ ትእዛዝ በመስጠት ከትናንት ሌሊት ጀምሮ የወላይታ ሶዶ ከተማ ነዋሪዎችን አሳዶዶ የማሰር ተግባር እያከናወነ እንደሚኝ ተገለፀ፡፡ዛሬ የቀድሞ የወላይታ ዞን ከፍተኛ አመራሮች የችሎት ሂደት ለመከታተል የሚጡ የወላይታ ሶዶ ከተማ ነዋሪዎችን ከትናንት ጀምሮ አምባገነኑ አቢይ አህመድ ባስተላለፉት ትእዛዝ የሃገር መከላከያ ሰራዊት የከተማዋ ነዋሪዎች ከየቤታቸው እየለቀሙ እያሰሩ እንደሚገኙ ወላይታ ሚድያ ሃዉስ ዘግቧል፡፡በተጨማሪም መንገዶችን በመዝጋት ዜጎች የዕለተዕለት ኑሮአቸውን እንዳይመሩ ከባድ እንግልትና ወከባ እያደረሱባቸው ይገኛል፡፡# ሁሉም የፖለቲካ እስረኞች ይፈቱ (Free all political presioners)#የወላይታ ህዝብ ናፅነቱን ይጠበቅ (Free wolaita people)#የሰብኣዊ መብት ነፃነት ይከበር (Free human rights activists)#ኣብይ ከህገወጥ ስልጣኑ ይዉረድ (Abiy must go!!) የሚሉትን ድምፆች እየተሰሙ ቢሆኑም በአምባገነኑ አቢይ አህመድ የታዘዙ ወታደሮች በወላይታ ቦዲቲ ከተማ በነዋሪዎቹ ላይ ኢሰብዓዊ ድርጊት እየፈጸሙ ይገኛል ሲል ወላይታ ሚድያ ሃዉስ ዘግቧል፡፡በተለይም ንፁሐን የከተማ ነዋሪዎችን መደብደብና ሰብዓዊ መብታቸውን መንፈግ መንግስታዊ ሽብር መሆኑን ሁሉም ብሄር ብሄረሰቦች አውቀን ይህንን ጨቋኝ ሥርዓት ከጨንቃችን ላይ አሽቀንጥረን ለመጣል በአንድነት መታገል አለበት ሲል ወላይታ ሚድያ ሃዉስ መልእክቱን ኣስተላልፈዋል፡፡


0
0 0 vote
Article Rating
Subscribe
Notify of
guest
0 Comments
Inline Feedbacks
View all comments