አሚኒሲቲ ኢንተርናሽናል እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን በምዕራብ ወለጋ ጉሊሶ የተፈፀመው ጭፍጨፋ በገለልተኛ አካል እንዲጣራ ጥሪ አቀረቡ።

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽንና አሚኒሲቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከአካባቢው ለቀው መውጣታቸውን ተከትሎ በምስራቅ ወለጋ ጉሊሶ የተፈጠረው ጭፍጨፋ የታጠቁና ያልታጠቁ በቁጥር 60 የሚሆኑ ቡድኖች 32 የሚሆኑ ሰላማዊ ዜጎችን ማንነታቸውን መሰረት በማድረግ ግድያ መፈፀማቸውን ተገልጿል የተባለዉን ነገር የብልፅግና ኣባላት ግምታዊ ዉጤት በመስጠት ከሚዘባርቁ ግድያው በገለልተኛ_ቡድን እንዲጣራ እንዲያደርጉ እና የሰላማዊ ዜጎች ደህንነት እንዲጠበቅ አስፋላጊውን እርምጃ እንዲወስዱ ጠይቋል።


0