በህገወጡ የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና በትግራይ ተማሪዎች የተጣለ እገዳ ለመፍታት እገዛ ተደረገ፡፡

ህገወጡ የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና የትግራይን ተማሪዎች ያገለለና እየተከላከሉ እንዳይማሩ ከተማሩም የቫይረሱ ሲሳይ እንዲሆኑ ታሳቢ በማድረግ በኮቪድ 19 መከላከያ ቁሳቁስ የጣለዉን እገዳ ለመፍታት ትእምት የማስክ እገዛ ኣደረገ፡፡ትእምት በህገወጡ የዱሩዬዎች ስብስብ ብልፅግና የትግራይን ተማሪዎች ያገለለና -እየተከላከሉ እንዳይማሩ ፤ ከተማሩም የቫይረሱ ሲሳይ እንዲሆኑ ታሳቢ በማድረግ ለሁሉም ክልሎች የኮቪድ 19 መከላከያ ቁሳቁስ በመላክ በትግራይ ተማሪዎች የጣለዉን የማስክና ሌሎች የመከላከያ እገዳ ለመፍታት ትእምት 27.6 ሚልዮን ብር ወጪ በማድረግ 3.4 ሚልዮን የኣፍና ኣፍንጫ መሸፈኛ (ማስክ) በመለገስ እየተከላከሉ እንዲማሩ እገዛ ኣበረከተች፡፡ህገ ወጡና የዱሩዬዎች ስብስቡ የትግራይ ህዝብን ለማንበርከክ ግልፅ የኢኮኖሚ ኣዋጅ በማወጅ እየተንቀሳቀሰ ቢሆንም ይህንኑ ከደካማ ኣስተሳሰቡና የትግራይን ህዝብ ካለማወቁ የሚመነጭ ርካሽ የኣሃዳዉያን ኣሰራርና ኣስተሳሰብ መሆኑን የተገለፀ ሲሆን ኣሃዳዉያን የሚጠብቁትንና ልያገኙት እምያስቡትን ሳይሆን በተቃራኒዉ ያልጠበቁትን ዉርደት እንደሆነ በርክክቡ ስነ ስርኣቱ ላይ ተገልፀዋል፡፡


0
0 0 vote
Article Rating
Subscribe
Notify of
guest
0 Comments
Inline Feedbacks
View all comments