ለፍርድ ቤት ትእዛዝ ተገዢ ያልሆነዉን ፖሊስ ፍርድቤት ቀረበ፡፡

የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ በአስቸኳይ አቶ ልደቱን እንዲፈታ፤ ካለበለዚያ ግን ችሎቱ እርምጃ እንደሚወስድ ዛሬ የዋለው የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ገለጹ።እንደ አቶ መሐመድ ገለጻ ከሆነ፤ ዛሬ ጥቅምት 9 ቀን 2013 ዓ. ም የምሥራቅ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት በመቅረብ ምላሽ የሰጡት የቢሾፍቱ ከተማ ፖሊስ መምሪያ ኃላፊ፤ ለቦታው አዲስ መሆናቸውን ያስረዱ ሲሆን፤ የአቶ ልደቱ ክስም ሕገ ወጥ መሣሪያ በመያዝ እንደሆነ እንደማያውቁ አስረድተዋል።ኃላፊው አክለውም፤ ከኦሮሚያ ፖሊስ ጋር ስለዚህ ጉዳይ ተነጋግሬ እንድመጣ ሌላ ቀጠሮ ይሰጠኝ በሚል ችሎቱን ጠይቀዋል።አቶ ልደቱ የዋስትና መብታቸው ተጠብቆ የማይለቀቁ ከሆነ፤ ፍርድ ቤቱ እርምጃ እንደሚወስድ ማስጠንቀቁንም ጠበቃ መሐመድ ለቢቢሲ ተናግረዋል።የፍርድ ቤት ትእዛዝ ማስፈፀም የግድ ነዉ እያሉ የዋሉትን የህገወጡና የዱሩዬዎች ስብስብ ሊቀመንበር ኣብይ ኣሕመድ እጁን ከደሙ ንፁህ ነኝ በማለት ለይምሰል ዛሬዉኑ ሲናገር መዋሉ የሚታወስ ነዉ፡፡የ104.4 ሬድዮ FM መቐለ መረጃን ለሌሎችም Share በማድረግ ያጋሩ !


0
0 0 vote
Article Rating
Subscribe
Notify of
guest
0 Comments
Inline Feedbacks
View all comments